×
Home: Mobile Home: Original Style Christian Netflix Jewish Stories X-Witch X-Muslim MP3 Bible Bible Movies Gospel Videos Godly Movies CBN Videos Kids Videos Worship Music Vids for New Believers Random Video Ask AI Bible Questions What's New
  Kat Kerr   Anna Rountree   Mary Baxter   Several #1   Several #2   Choo Thomas   Ian McCormack   Burpo   I saw His Glory   7 Colombian Youths   Heavenly Blood   Heaven Testimonies
  Lazarus   Bill Wiese   Mary Baxter   Dr. Rawlings   J. Perez   Hepzibah   Ptr. Park   7 Columbian Youths
  Atomic Prayer   Prayers that ROUT demons   Warfare + Blessing   Healing   Declaration   101 Decrees   Prayers to Cover Everything   Tongues   Rosary   Artic Fire   Why Should We Pray?   Why Bother
  MP3 Bible   10 Commandments   Learn Bible in 24 Hours   40 Spiritual Lessons   Alpha   Foundations   Bible Commentaries   Book of Mormon   Temple Study   Red Letters   Divine Healing Training   God Story   Gap Theory   Creation to Christ   Book of John   Kids Bible Cartoons   Derek Prince Teaching   Jesus Film   Digital Bible   Bible Codes ELS   Memorize the Bible   Bible Games
  Passion of Christ   New Jesus Film   Introduction   Names of God   Jesus IS...   Jesus Film   That's My KING   Father's Love Letter   Celestial Hug
  Warfare Training 1   Warfare Training 2   Casting Out demons   Combat   Examples   Warrior King   Exorcism   Prayer   Deliverance Song   Ask Him   demonology   Clarita   NUWI
  Final Quest   The Call   Tommy Hicks   3 Days   Angel Song   The Prison   H.A.Baker
  Best #1   Best #2   Spiritual Food   Generals   Ramirez   Bishop Kelley   Gary Wood   Roland Buck   Rees Howells   Baptized by Fire   Sid Roth   Todd White   Gary Beaton   Victor Marx   Akiane   Theo Nez   Nun's Story   Retha McPherson   Tomas Welch
  Booth's Vision   Frank Jenner   Hell's Best Kept Secret   EE-Taow   Manifesting Power   LivingWaters   Atheist Delusion   Using AI for Jesus   Sharing w/ Muslims   Sword + Serpent
  Revival Hymn   Jesus in China   Freemason Curruption   Modern Child Sacrifice   the WAR on Children   XGay   Transformations   Ark of Covenant   Soul Ties   Last Reformation   Noah's Ark Found   Does GOD Exist   Political Issues   Fake Mountain   7 Mountains   ID vs Evolution   Bible Science   American History   China Records   Case: Creator   Case: Christ   Case: Faith   Little Lessons   Deadly Mistakes   Enemies Within   Chinese Characters   Global Warming   The Final Frontier   Understanding Israel   Testing Joseph Smith   Targeting Kids
  X-Muslim   Journey of Hope   Islam Rising   ACT   Jihad   Best Muslim Story   Enemies Within   Answering Islam   Killing for Heaven   Killing the Infidel
  Downloadable MP3 Worship Music   Online Worship Music  DivineRevelations University   Free Posters   Christian Pictures   Kids Christian Cartoons   Bible Trivia   End Times Visions   Fractal Praise   Soaking Music   Communion Verses   Bobby Conner   Brother Yun   Civil War   Prayer Tank   Fiscal Cliff   Understanding Economics   Who takes the Son   Christian GPTs
  All Languages   Afrikaans   Albanian   Amharic   Arabic   Bengali   Bulgarian   Burmese   Cambodian   Catalan   Chinese   Czech   Danish   Dutch   Farsi   Finnish   French   German   Greek   Gujarati   Hausa   Heberw   Hindi   Hungarian   Indonesian   Italian   Japan   Kannada   Khazanah   Korean   Laos   Malagasy   Malayalam   Malaysian   Marathi   Mongolian   Nepali   Norwegian   Oriya   Polish   Portuguese   Punjabi   Romanian   Russian   Somali   Samoan   Serbo_Croatian   Sinhala   Slovak   Slovenian   Spanish   Swahili   Swedish   Tagalog   Tajik   Tamil   Telugu   Thai   Tongan   Turkish   Ukrainian   Urdu   Uzbek   Vietnamese
 About  Disclaimer  Phone# USA 425-610-9216  lanqingdai-dr@yahoo.com  Donate
Follow on YOUTUBE  YouTube Follow on Facebook  Facebook Follow on X/Twitter  X/Twitter Follow Podcast RSS  Podcast  RSS Follow on Instagram  Instagram Follow on TikTok  TikTok
  PDF Library   Believer's Authority   Heavenly Man, Yun   Torch + Sword   The Harvest   Faith Shoemaker's Vision   Daughter of Sacrifice
Something Funny... 2nd Page, Older Material
×






Menu / Home
Menu / Home
እንግሊዝኛ ዋናገጽ ሁሉም ሌሎች ቋንቋዎች

መለኮታዊ መገለጦች፡  ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ፊት ለፊት የተደረጉ ብዙ ገጠመኞችን እና ጉብኝቶችን የያዘ ገጽ

 
The Passion of the Christየክርስቶስ ታላቅ እጹብ ድንቅ ርህራሄ 
ሁሉም ሰዎች ሊያዩት የሚገባ ፊልም፤ አፍቃሪ አዳኛቸው እንዴት እንደተሰቃየና ለሰው ልጆች እንደሞተ፡፡ ከኃጢአታችን እውነተኛ ዋጋ ዐይናችሁን አትሸፍኑ፥ እናም የአፍቃሪው ክርስቶስ መሰጠት፡፡
 
 
ስለ ገነት ራእይ
በ 7 ኮሎምቢያውያን ወጣቶች እነዚህ 7 ኮሎምቢያውያን ወጣቶች በጋራ አንድ ላይ በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሲዖል ተወስደው ገነትና ሲዖልን እንዲያዩ ተደርገዋል፡፡ የገነትን ታላቅ ክብሮች፥ ለሚታዘዙ ክርስቲያኖች የተዘጋጀውን የማይታሰብ ገነት ከእነርሱ ምስክርነት አድምጡት፡፡
 
Burningስለ ሲኦል ራእይ
በ 7 ኮሎምቢያዊያን ወጣቶች
ኢየሱስ በማይታዘዙትና በኃጢአተኞ ላይ ምን እንደሚደርስባቸው ሊያሳያቸው በህብረት ጸሎታቸው መካከል ተገኘ፡፡ የህ በእግዚአብሔር ላይ ጤናማ የሆነ ፍርሀት እንዲኖራችሁ ይረዳችኋል፥ እናም ነፍሶችን ወደ ሲዖል ጥፋት የሚወስድ ኃጢአቶችን እንድታስወግዱ ይረዳችኋል፡፡
 
Amharic The Final Quest by Rick Joyner
 
Sword and Serpentሰይፉ እና ዘንዶው
የእግዚአብሔርን ሙሉ ምክር በማይሰብኩ መጋቢዎችና ሰባኪዎች ላይ ምን እንደሚሆን የሚያስጠነቅቅ ኃይለኛ ራእይ፡፡ እግዚአብሔርን ለሚያገለግሉ፥ ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ሊፈሩ ይገባቸዋል!
 
ሲዖል እውን ነው፥ አይቼዋለሁ!
ጄኒፈር ፔሬዝ (Jennifer Perez) በክርስቲያን ቤት ውስጥ ያደገች የ15 ዓመት ልጅ ናት፥ ነገር ግን በኋላ ላይ አፈገፈገችና ራሷን በእጽ ደንዝዛ፥ ልትሞት ተቃርባና ወደ ሲዖል እየተላከች አገኘችው፡፡ እንደ እድል ሆኖ፥ ሁለተኛ እድል ተሰጣት፥ የጠፉትን፥ የሚያፈገፍጉትንና ለብ ያሉትን በአስቸኳይ መልእክት ልታስጠነቅቅ፡፡
 

መንግሥተ ሰማይ በጣም እውን ናት  መንግሥተ ሰማይ የእውነት እንዳለች ታምናላችሁ? ቹ ቶማስ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አስገራሚ ገጠመኞቿን ታሪክ ትናገራለች፥ መንግሥተ ሰማይን፥ ሲዖልን፥ መነጠቁንና የመከራውን ዘመን፡፡ ሁሉም ክርስቲያኖች ይህን ሊሰሙ ይገባል፡፡

 
ሰይጣን ጸሎታችንን እንዴት እንደሚከለክል
ውጊያ በሰማያዊ ግዛቶች
በ ጆን ሙሊንዴ
የመንግሥተ ሰማይ መለኮታዊ ራእይ   by Mary K. Baxter
  
 

በሚነድ እሳት መጠመቅ
በመጋቢ ዮንግ-ዱ ኪም   [1]  [2]
በእነዚህ ገጾች፥ በመንፈሳዊ ውጊያዎች ላይ አይቼው የማላውቀው በጣም ስልታዊ መገለጦች አሉ፡፡ በዓለም ዙሪያ ሁሉ የሚነዝሩ ሞገዶችን ይለቃል፥ እንዲሁም ለብዙ አጋንንታዊ ግዛቶች ውድቀት ይመራል፡፡ የሰይጣን መገለጫዎቹ እየተጋለጡ ነው እና ጌታ የመጨረሻ-ዘመን ወታደሮቹን በአዳዲስ መሣሪያዎች እያስታጠቀ ነው፡፡ የአጋንንት ዓለም ቢሊየኖችን ወደ ሲዖል እየመራ ነው፥ እንዲሁም የቤተክርስቲያንን እያንዳንዱን ገጽታ፤ የወንጌል ስርጭት፣ ተልዕኮ፣ ምልጃ፣ አምልኮ፣ በጎ አድራጎት ወዘተ. እያሰናከሉ ነው፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ እንደተማርነው፥ ጠላት እንክርዳዱን ሰው ሁሉ በተኛበት በምሽት የዘራል፡፡ ይህን ለመዋጋት፥ “የምሽት ጊዜ የተባበረ የምልጃ ውጊያ”፥ Nighttime Unified Warfare Intercession (NUWI)፥ አጋንንትን ለመዋጋት ወሳኝ ነው፡፡ በእውነቱ የመንፈሳዊ እይታ ጸጋ ለጠላት በጣም አውዳሚ ነው፤ የመሰወር ብቃቱን ያሽመደምደዋል፤ ማንነቱን፥ ስልቱን፥ ማታለሉን፥ አጸያፊነቱንና ቦታውን ያጋልጥበታል፡፡ ይህ መገለጥ የቤተክርስቲያንን ለውጥ ከመከላከል ወደ ማጥቃት ይረዳዋል፡፡

 
የገነት ምስጢር
በ ኤጲስ ቆጶስ ኧርዝ ኩኤክ ኬሊ
ሲኦልና ገነትን የሚገልጥ አስገራሚ ለሞት የቀረበ ገጠመኝ፡፡ ቀድሞ በጥንቆላ ውስጥ ነበረ፥ እናም የቀድሞ ልምምዶቹን ብዙ ምስጢሮች ይገልጣል፡፡ በተጨማሪም ለቤተክርስቲያንና ለአሜሪካ ኃይለኛ ማስጠንቀቂያን ሰጥቷል፡፡

የመነጠቁ፥ የመከራው ዘመንና የቅድስቲቱ ከተማ ራዕይ
ኢየሱስ ክርስቶስን ያገኘችና በመጨረሻው ዘመን፥ ጌታ ለሙሽራው ሲመጣ ምን እንደሚሆን ብዙ ክስተቶችን ያየች  ፖርቶሪኮአዊት ወጣት አስደናቂ ራዕይ፡፡

ሲዖል እና ገነት፥ 1000 ለ 1
ሬቨረንድ ያንግ ፓርክ (Rev. Yong Park) ከሞቱ በኋላ፥ እያንዳንዱ ሰው በገነት እንዴት እንደሚሸለምና፥ ምን ዓይነት ስህተቶች ክርስቲያኖችን ወደ ሲዖል እንደሚወስዱ እንዲያዩ ተደርገዋል፡፡
 
የጆርጅ ጎዳናው ሰባኪ
አስገራሚው የፍራንክ ጄነር ታሪክና እግዚአብሔር እንዴት የኢየሱስን መልካም ዜና በመላው ዓለም ለማዳረስ እንደተጠቀመበት፡፡ በማጋራት ብቻ ብዙ ሰዎችን የነካ፡፡
 
ለምን መጸለይ አስፈለገ? በ ሆሊ ኤል ሙዲ
ክርስቲያኖች ስለጠፉት በጽኑ ምልጃ ውስጥ እንዲሳተፉ የሚያሳይ ኃይለኝ መልእክት፡፡
 
የጸሎት ቋንቋ፡
ሰይጣን ክርስቲያኖችን የልሳንን ጸጋ እንዳይቀበሉ እንዴት እንደሚከለክላቸው
 
 
Ricardo Cid8 ሠዓታት በገነት
በ ሪካርዶ ሲድ (Ricardo Cid)
ጌታ ከመነጠቁ በኋላ በምድር የሚቀሩትን ብዙ ሰዎች፣ አንዳንድ መጋቢዎች (ፓስተሮች)ና መላው ቤተክርስቲያንን ጨምሮ ገልጦአል፡፡ ስለቅድስና ስለማያስተምሩ ሰባኪያን የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ፡፡ ያለ ቅድስና ማንም ጌታን ሊያየው አይችልም፡፡
 
የዩኒቲ ራእይ

ዩኒቲ የተባለች ወጣት ሕንዳዊት የመጨረሻው-ዘመን ትንቢታዊ ራእይ፡፡ የቅዱሳን መነጠቅ፥ የአውሬው መንግሥት አገዛዝና የእግዚአብሔርን ፍርዶች በኃጥአን ላይ እንድታይ ተደርጋለች፡፡
 
የቲኦ ኔዝ ምስክርነት
የ ሜሪ ባክስተርን መጽሐፍ ካነበበ በኋላ፥ ከእግዚአብሔር ጋር ህይወቱን ለማስተካከል ቴኦ ለቀጣይ 30 ዓመት የሚኖር መስሎት ነበር፥ ነገር ግን ከስድስት ወራት በኋላ ከመጠን በላይ በወሰደው ሜት ድረግ ሞተ፥ ኢየሱስ ቲኦን ወሰደውና ሰይጣን  በሲዖል የቆፈረለትን ጥልቅ አሳየው፡፡
 
የአውሬው ምልክት 666 ማስጠንቀቂያ
ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለእርሱ ምን ይላል፥ ምልክቱን መቀበልስ የሚያስከፍለው (የሚያስከትለው ዘላለማዊ ጉዳት) ምንድ ነው?
 
6መልእክታት ለቤተክርስቲያን
በ መጋቢ ብራኒ ዱዮን
 
በቅርቡ እደርሳለሁ፥
ዝግጁ የሚሆነው ማን ነው!

በ ዶ/ር አውግስቶ ማኩኤንጎ
 
The Judgment Day & Return of Jesus  
 
የሚገድሉ ስሕተቶች በእግዚአብሔር ሕዝብ
 
Time is Fast Running Outጊዜው ፈጥኖ እያለቀ ነው!
 
በውርጃ ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ አቋም ምንድ ነው?
እግዚአብሔር በነቢያቱ ምን ተናገረ?
 
የእውነት ዓለም ሲገለጥ

የእጁ እፍኝ
 
የውዳሴና የሽብሸባ ጊዜ ነው!
ጉብኝት ከጁሊ ሜየር: ጁሊ ሜየር በ "ዓለም አቀፍ የጸሎት ቤት" በካንሳስ ከተማ (International House of Prayer) በአምልኮ መሪነት እ.ኤ.አ ከ1999 ዓ.ም ጀምሮ ታገለግል ነበረ።
 
ሰማያዊ ጉዞ - የመልአክ ዝማሬ    -A Celestial Odyssey የዶን ራእይ - ለምን መጨነቅ?    -Why Bother?
የእህት ኢዩሊአና ምስክርነት    -Testimony of Sister Iuliana የቀራንዮ መስቀል ራእይ    -CALVARY'S CROSS
ታላቁ ሩጫ    -The Great Race የክርስቶስ መመለስ ራእይ    -The Vision of the Return of Christ
የቀትሩ ጨለማ - በሱዛን ከሚንግስ  -The Darkness at Noonday የምድረበዳው ማድጋ - በሱዛን ከሚንግስ -The Urn in the Wilderness
የክርስቶስ ሰውነት ራእይና የመጨረሻው ዘመን አገልግሎቶች -Body of Christ የሱዛን ከሚንግስ ራእይ -The Vision of Susan Cummings
ሕልሞችና ፍቺዎቻቸው -Dreams and Interpretations መጽሐፍ ቅዱሳዊ የፈውስ ጥቅሶች - Healing Scriptures
ጃፓን የተልዕኮ ጉዞ በሄንሪ ግሩቨር - በጸሎት የእግር ተጓዥ -Henry Gruver የሬቨረንድ ዮንግ ታንግ ምስክርነት - The Testimony of Rev. Yong Thang
ደረጃዎቹና ወንዙ - The Stairs and the River ስሙም ድንቅ ይባላል - His Name Shall be Called WONDERFUL
የዶክተር ቤይሊ የመንግሥተ ሰማይና የሲኦል ልምምድ - Dr. Baley   የመሬት ለውጦች ሕልም - The Dream of Earth Changes
የክርስቶስ የፍርድ ወንበር    The Judgment Seat of Christ የደቀ መዝሙር ሕይወት የራሱ አይደለም - A Disciple Life is Not His Own by Rick Joyner
ሁሉም ክርስቲያኖች ደቀ መዝሙር እንዲሆኑ ተጠርተዋል
All Christians are called to become a Disciple
ለጌታ መመለስ ተዘጋጁ! -Prepare for the LORD's Return by Bernarda Fernandez
የቄሣር ቻቬዝ ቀን ሕልም - Caesar Chavez Day Dream by Joe Sweet  ቃሉን በልጆቻችን ላይ መጸለይና መደንገግ
Praying and decreeing the Word (Ephesians 6:18) over our children.
 የኢየሱስ ክርስቶስ ስሞች  - Names of JESUS Christ of Congregation  ወንጌል መንፈስ ቅደስ በጳውሎስ እንደጻፈው  The GOSPEL according to Paul
በእውነትና በመንፈስ ቅዱስ - Pilgrimage - in Spirit and in Truth  ዳቦውን የሰጠው ማነው? - Who gave the Bread?
ሁለት ኪሩቤል ከተቀጠቀጠ ወርቅ ሥራ አዲስ የንጋት ጮራ ለብርሃን ልጆች  A New Dawn for the Children of Light
ለጃፓን የሚሆን የአሜሪካ ማመልከቻ  America's petition for Japan ታላቁ የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦ በደጅ ነው
ANNOUNCEMENT The Great DAY of The LORD Is at Hand  
ወደ ፍቅር ስረ-መሠረት መመለስ    Back to the Basics of Love እነሆ፥ ሙሽራው እየመጣ ነው!    Behold the Bridegroom is Coming
መሣሪያዎችን የማይጠቀሙ ክርስቲያኖች።    Christians who do not use weapons ለቅዱሱ አዳኝ ጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ስትሉ እስከሞት ድረስ ጽኑ 
endure unto death for the sake of our Holy SAVIOR LORD Christ JESUS  
የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል - በመጽሐፍ ቅዱስ
Eternal Holy Word of ELSHADAI YHVH
ፍሬያማ ውዳሴ  Fruitful Praise  
ሩቅ ያለ የከበሮ የልብ ትርታ!    Heart beat of a distant drum ሕዝቤ ቢ. . .     If My People
ከእግዚአብሔር አብ ጋር እጅግ ቅርብ ኅብረት     Intimacy with FATHER GOD YHVH ለዪው ኢየሱስ     Jesus the Separator
ትንቢት USAን አስመልክቶ በ ሳድሁ ሱንዳር ሴልቫሬጅ 
Prophecy Concerning USA By Sadhu Sundar Selvaraj  
አብዮት ወይስ አመጽ   Revolution or Rebellion
ከእግዚአብሔር ቃል የጸሎት እቅዶች  
Seven Prayer Strategies From the Word of God 1
የመነቃቃቱን እሳት እየተቀጣጠለ ማቆየት      Keeping the Revival Fire Burning
እግዚአብሔር መልካም ነው ምህረቱም ለዘላለም ይጸናል
The Lord is Good and His Mercies endures forever
መረቡ     The Net
እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን   We are the Children of GOD ተመልሰን ወደ እግዚአብሔር ክብር ተዋጅተናል    
We Have Been Redeemed Back to the Glory of God 1  
ለቤተክርስቲያንና መሪዎች ምን መጸለይ አለብን   What to pray for the Church አዲስ የንጋት ጮራ ለብርሃን ልጆች A New Dawn for the Children of Light 
 

Translators NeededAmharic Flag  HTML Bible Gospel Go  The Jesus Film  The Jesus Film for Kids  Passion of the Christ  4 Spiritual Laws  Trans World Radio 822  Ethnic Harvest